የዓለም የአግር ኳስ ዋንጫ ውድድር መቃረብ DW Amharic June 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የ5 ቱ ክፍለ-ዓለማት እግር ኳስ አፍቃሪዎች አሁን ፊታቸውን ወደ ብራዚል መመለሳቸው እሙን ነው። ከሰኔ 5 እስከ ሐምሌ 6 , 2006 ዓ ም፣ አንድ ወር ሙሉ ፣ ኳስ አፍቃሪዎች የገንዘቡ አቅም ካላቸው መካከል ጥቂቶች