የኖርማንዲ ዘመቻ እና የኃያላኑ አቋም DW Amharic June 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጦር አዛዦች ወደ ፊልድ ማርሻል በርናርድ ሞንትጎመሪ እና ወደ ጄኔራል ኦመር ብራንድልያ ዞር አሉና «እንቀጥላለን» አሉ።ሰኔ ስድስት 1944---የኖርማንዲ ሰማይ ሰዉ እንደ ዶፍ-ይዘንብበት ገባ።ሐምሳ ሺሕ የሚገመተዉ የጀርመን ወታደር በመቶ-ሐምሳ ሺሕ የተባባሪዎቹ ሐገራት ወታደሮች ተጥለቀለቀ።ባሕሩም ምድሩም፤ ሰማዩም አስከሬን ይለብቀዉ ያዘ።