ፓኪስታን እና የአሸባሪዎች ጥቃት DW Amharic June 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በፓኪስታን የካራቺ ከተማ በሚገኘው የጂና ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ላይ የታሊባን ሚሊሺያዎች ትናንት በጣሉት ጥቃት እና ጥቃቱን ለማብቃት የአየር ማረፊያው ፀጥታ ኃይላት በወሰዱት አፀፋ ርምጃ ቢያንስ 28 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ።