የመኪና አስመጪዎች ቅሬታ DW Amharic June 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic መኪና ከውጭ ሲያስገቡ እቃ እየጠፋባቸው የተቸገሩ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን የመኪና አስመጪዎች ቅሬታ እያሰሙ ይገኛሉ።