ዳይመንድስ ሊግ-አትሌቲክስ፣ እግር ኳስ…

በዩኤስ አሜሪካ የተካሄደው የዳይመንድስ ሊግ የአትሌቲክስ ጨዋታ፣ ከ50 የሚበልጡ ሀገራት የተሳተፉበት እና 21 የተለያዩ የስፖርት ዓይነቶች የታየበት በቦትስዋና የተካሄደው ሁለተኛው የአፍሪቃ ወጣቶች ውድድር ፣