ቦኮ ሃራም ግድያውን ቀጥሏል DW Amharic June 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሰሜን ምሥራቅ ናይጀሪያ አታንጋራ በተሰኘ መንደር ጦር መሣሪያ ያነገቡ ሰዎች በቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ቅዳሴ ላይ ተኩስ ከፍተው 9 ሰዎች መግደላቸውን ፖሊስና የዓይን ምሥክሮች ገለጡ።