የኤሌክትሮኒክስ ትምህርት በአፍሪቃ DW Amharic June 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በዮጋንዳ መዲና ካምፓላ በተካሄደው 9ኛ «የኤሌክትሮኒክስ ወይም የኢ-ለርኒንግ ትምህርት በአፍሪቃ» ጉባኤ ላይ ከ68 ሀገራት የተውጣጡ 1400 የሚጠጉ ሰዎች ተገኝተዋል።