የምዕራብ አፍሪቃ ችግርና ኤኮዋስ DW Amharic May 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የናጄሪያዉ ቦኮ ሐራም፤ የማሊ ነዉጠኞች፤ በአካባቢዉ የሚንቀሳቀሱ የባሕር ወንበዴዎችንም ሆነ ሌሎች «ሠላም አዋኪ» ያሏቸዉ ሐይላትን ጥቃት ለመቋቋም የማሕበረሰቡ አባላት ብቻቸዉን አይችሉትም