የፈረንሳይ ፖሊስ የስደተኞችን መጠለያ ማፍረሱ DW Amharic May 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በፈረንሳይ የወደብ ከተማ ፤ ካሌ፣ ከተለያዩ ሃገራት ፤ ከኢትዮጵያና ኤርትራ ጭምር የመጡ ስደተኞች ቀልሰዋቸው የነበሩትን መጠለያ የፕላስቲክ ድንኳኖች ፖሊስ ያፈራረሳቸው መሆኑ ተገለጠ ።