የተባበረችው ብሪታንያ ነፃ ፓርቲ፣«ዩ ኬ አይ ፒ» መጠናከር DW Amharic May 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በብሪታንያ በምሕፃሩ «ዩ ኬ አይ ፒ» በመባል የሚታወቀው የተባበረችው ብሪታንያ ነፃ ፓርቲ ባለፈው ሳምንት በሀገሩ በተካሄደው የቀበሌ እና የወረዳ አስተዳዳሪዎች፣ እንዲሁም፣ የአውሮጳ ምክር ቤት እንደራሴዎች ምርጫ በሚያስገርም ሁኔታ