የተሰናከለው የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ድርድር DW Amharic May 27, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እአአ ከ 1967 ዓም እሥራኤል የያዘችው የምዕራብ ዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ የእሥራኤል እና የዮርዳኖስን የግዛት ክልል የሚለይ ወሰን ሆኖ ከመታወቁ በተጨማሪ የእሥራኤል የመከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ የጦር ሠፈርም ሆኖ ያገለግላል።