የአውሮጳ ኅብረት ምክር ቤታዊ ምርጫ ዉጤት DW Amharic May 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ትናንት በተጠናቀቀው የአውሮጳ ኅብረት ምክር ቤታዊ ምርጫ ላይ በብዙዎቹ አባል ሀገራት የኅብረቱን አሰራር የሚጠራጠሩት እና የቀኝ ዘመም ፓርቲዎች እንደቀናቸው ተገለጸ።