የኢትዮጵያ እና የዩኤስ አሜሪካ የንግድ ግንኙነት DW Amharic May 26, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩኤስ አሜሪካ የንግድ ዘርፍ ዋና ፀሐፊ ፔኒ ፕሪትስኬር እና የኮንግረስ ፓርቲ አባል ከረን ባዝ፤ ባለፈዉ ሰሞን ኢትዮጵያን ጎብኝተዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል።