ሩስያ፥ የዩክሬን ምርጫን እንደማታውክ ገለፀች DW Amharic May 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሩስያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬይን ነገ ሊደረግ የታቀደዉን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የማጨናገፍ ፍላጎት አላቸው የሚለውን አመለካከት ማጥፋት እንደሚፈልጉ ተዘገበ።