የደቡብ ሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ DW Amharic May 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በደቡብ ሱዳን የኢጋድ አጣሪና ተቆጣጣሪ ቢሮ የበላይ ሐላፊ አምባሳደር ተፈራ ሻዉል እንዳሉት የኦስሎዉ ጉባኤ ከሠብአዊ ርዳታ በተጨማሪ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ሐይላት የተፈራረሙትን የሠላም ዉል ገቢር እንዲያደርጉ ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ግፊት ያደረገበትም ነበር