ኢጣልያ ስደተኞችን ለማስተናገድ የአዉሮጳ ሀገራትን እርዳታ መጠየቋ DW Amharic May 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከሰሜናዊ አፍሪቃ ሜዲትራንዬን ባህርን አቋርጠዉ ወደ ሀገርዋ የሚገቡባት ኢጣልያ ፤ ስደተኞችን ለማስተናገድ ከሌሎች አዉሮጳዉያን ሀገራት ርዳታ ይደረግልኝ ሥትል ጠየቀች። ወደ ኢጣልያ የሚገቡት የጀልባ ሥደተኞች ቁጥር እየጨመረ መሄዱ ተመልክቶአል።