የሶሪያ ጦረንትና የሸምጋዩ ስንብት DW Amharic May 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሶሪያ ሕዝብ ጉልበት፤ሐብቱ ሞልቶ የተረፋቸዉ የሚችሉትን እስኪያደርጉ መጠበቅ አልቻለም።ያልቃል።ከመቶ ሐምሳ ሺሕ እስከ ሁለት መቶ ሺሕ የሚደርስ ህዝብ ተገድሏል።ሌላዉ ይሰደድ-ይፈናቀላል።ከአምስት ሚሊዮን በላይ ተሰዷል ወይም ተፈናቅሏል።ቀሪዉ ይሸማቀቃል።