የኢሕአዴግ የሃያ-ሦስት ዘመን አገዛዝ DW Amharic May 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic መወቃቀሱ ከልዩነትም አልፎ እንዳወዛገበ አነሆ ሃያ-ሦስተኛ ዓመቱን አለፈ። የሃያ ሦስት ዓመቱ ጥቅል ሒደት፤ የዉዝግቡ መሠረታዊ ምክንያትና የወደፊቱ ፖለቲካዊ ጉዞ እንዴትነት የዉይይታችን ትኩረት ነዉ።