አሳሳቢው የደቡብ ሱዳን ጊዚያዊ ሁኔታ DW Amharic May 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በደቡብ ሱዳን ካለፈው ታህሳስ ወር ወዲህ በፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር መንግሥት ጦር እና በቀድሞው ምክትል ፕሬዚደንት ሪየክ ማቸር በሚመሩ ዓማፅያን መካከል የቀጠለው ውጊያ እና ያስከተለው መዘዝ የአካባቢው ሃገራት መረጋጋትን እንዳያናጋ ማስጋቱ ተነገረ።