«በወጣትነት ያባከንኳት ጊዜ»- አቤሰሎም አርዓያ DW Amharic May 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ወጣትነት ከመቼውም ጊዜ በላይ በርካቶች ሱስ የሚያሲይዙ ነገሮች ለመሞከር የሚፈተኑበት ጊዜ ነው። ከገቡበት ደግሞ ፤ የቻሉ በራሳቸው ኃይል ያልቻሉ ደግሞ እድሜ ልካቸውን ለሱስ አስያዦች ጥገኛ ሆነው ይቀራሉ። የዛሬው የወጣቶች ዓለም እንግዳችን ራሱን ከሱሰኝነት አላቋል። ልደት አበበ አነጋግራዋለች።