ዓ/አቀፍ የፍልሰት እና የልማት መድረክ DW Amharic May 15, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሰዎች ፍልሰት ለህብረተሰባዊ እና ለኤኮኖሚያዊ ዕድገት ፣ እንዲሁም ፣ በዓለም ድህነትን በመቀነሱ ረገድ የሚኖረው ሚና ትናንት በስዊድን መዲና ስቶክሆልም የተከፈተው በፍልሰት እና በልማት ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ መድረክ