ሚኒሊክ ሳልሳዊ – ወለጋ ዩኒቨርስቲ ነቀምት ዋናው ካምፓስ በድጋሚ ተቃውሞ ተነስቷል (ፎቶዎች ይዘናል)

በነቀምቴ በሚገኘው የወለጋ ዩንቨርስቲ የሚማሩ የኦሮሞ ተማሪዎች ባነሱት ተቃውሞ የወያኔ ፖሊሶች አጸፋውን የወሰዱ ሲሆን በዚሁም አጸፋ የተጎዱ በርካታ ተማሪዎች ወደ ህክምን ጣቢያ ሄደዋል። ከተደበደቡት ተማሪዎች በከፊል ምስሎቻቸውን ይመለክቱ። እነዚህ የምታይዋቸው ተማሪዎች በዛሬው የተቃውሞ ሰልፋቸው ላይ ይተጎዱ ናቸው።

nekemte1

nekemte2

nekemte3

nekemte4

nekemte5

nekemte6

nekemte7