የቱርኩ የድንጋይ ከሰል ማውጫ አደጋ DW Amharic May 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ይሁንና በመኻሉ 450 ገደማ የሚሆኑትን ለማትረፍ ተችሏል። ማኒሳ በተባለው ክፍለ ሀገር ፤ ሶማ በተባለው ጣቢያ በሚገኘው የድንጋይ ከሰል ማውጫ ጉድጓድ አደጋ በደረሰበት ቅጽበት፤ ወደ 800 የሚጠጉ ሠራተኞ ች እንደነበሩ ተገልጿል።