አዲስ አበባን የወረረው የአንበጣ መንጋ DW Amharic May 14, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በብዛት የታየው የአንበጣ መንጋ በአንዳንድ አካባቢዎች የመኪና መስኮቶችና እግረኞች ጋር እየተላተመ የትራፊክ ፍሰትን በመጠኑም ቢሆን ማስተጓጎሉ ተነግሯል ።