ናይጀሪያ፣ ቦኮ ሀራም እና የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ DW Amharic May 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ናይጀሪያ መዲና አቡጃ ካለፈው ረቡዕ እስከ ትናንት ድረስ በተካሄደው ያካባቢው የዓለም የኤኮኖሚ መድረክ ላይ የተሳተፉት እንግዶች በሀገሪቱ አክራሪው የሙሥሊሞች ቡድን ቦኮ ሀራም ባስፋፋው ሽብር እና በፀጥታ አጠባበቁን አስተማማኝ ማድረግ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ መወያየት ግድ ነበር የሆነባቸው።