ካራቱሪ ኩባንያ የቀረበበት አቤቱታ DW Amharic May 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ካራቱሪ የተባለዉ የህንድ ኩባንያ ጋምቤላ ዉስጥ ለእርሻ ሥራ የተሰጠዉን አንድ መቶ ሺህ ሄክታር መሬት ማልማትን ትቶ ከቀረጥ ነፃ የገቡ ማሽኖችን በማከራየት ሥራ መጠመዱን ሠራተኞች አመለከቱ።