የደ/ሱዳን ተቀናቃኞች የፊት ለፊት ንግግር DW Amharic May 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች ለዛሬ እንደተቀጠረዉ ለፊት ለፊቱ ዉይይት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ዛሬ ከቀትር በፊት መድረሳቸዉ ሲገለፅ፤ የቀድሞ ምክትላቸዉና የአማፅያኑ መሪ ሪክ ማቻር ደግሞ ትናንት ማምሻዉን ነዉ አዲስ አበባ ገብተዉ ያደሩት።