የተቃውሞ ሰልፍ በበርሊን DW Amharic May 9, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኦሮምያ ክልል ለአዲስ አበባና ለኦሮምያ ልዩ ዞኖች የተዘጋጀውን ማስተር ፕላን በመቃወም ባለፈው ሳምንት ሰልፍ በወጡ በተለያዩ የኦሮምያ ክልልየሚገኙ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ላይ የተወሰደውን እርምጃ በመቃወም ዛሬ ጠዋት በርሊን ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ።