73 ኛዉ የኢትዮጵያ የአርበኞች የድል ቀን መታሰብያ DW Amharic May 8, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሚያዝያ 27፤ 73ኛው የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች በዓል በአራት ኪሎ የድል አደባባይ በደማቅ ስነ- ስርዓት ተከብሯል። በተለይ በብሄራዊ ትያትር አባት አርበኞች፤ ህጻናት ቲያትረኞች፤ ሙዚቀኞች የተሳተፉበት ሥነ-ስርዓት እጅግ የደመቀና ታሪክና ባህልን ያካተተ መሆኑ ተነግሮለታል።