የዩኤስ አሜሪካ እና የጅቡቲ ግንኙነት DW Amharic May 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ትናንት በዋሽንግተን ጉብኝት ያደረጉትን የጅቡቲ ፕሬዚደንት ኢዝማኤል ኦማር ጉሌህን በኋይት ሀውስ ቤተመንግሥት ተቀብለው አነጋግረዋል።