ስለወባ አድማጮቻችን ምን ይላሉ? DW Amharic May 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈዉ ሳምንት በጤናና አካባቢ ዝግጅት በተለታዩ የአፍሪቃ ሃገራት ወባ የምታደርሰዉን ጉዳትና የወባ በሽታን ለመከላከል የሚደረጉ ጥረቶችን ካስቃኘዉ ዝግጅታች ማቅረባችን ይታወሳል።