የቻይና ጠ/ሚኒስትር በኢትዮጵያ DW Amharic May 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኬኪያንግ ምጣኔ ሀብታዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ወደ አራት የአፍሪቃ ሀገራት ጉዞ ጀምረዋል።