የሶማሊያ ጦር ጥንካሬ እያጠራጠረ ነው VOA Amharic May 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሶማሊያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ምናልባት በአመዛኙ የሚንጠላጠለው ምናልባት በብሔራዊ ጦሯ ላይ ሳይሆን አይቀርም እየተባለ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አንድነት ያለውና የተደራጀ ኃይል የመፍጠር ነገር ለመንግሥቱ ግዙፍ ፈተና፣ ለሃገሪቱ ሰላምም አስጊ መሰናክል ሊሆን እንደሚችልም የሚጠቁሙ አሉ፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡