በምሥራቅ የዩክሬይን ከተማ በስሎቭያንስክ ወታደራዊ ዘመቻ መጀመሩ DW Amharic May 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩክሬይን መንግሥት ወታደሮች ስሎቫንስክን ፣ መነጠል ይፈልጋሉ ከሚባሉት መፍቀሬ- ሩሲያ ኃይሎች እጅ አስለቅቆ ለመቆጣጠር ወታደራዊ የማጥቃት ዘመቻ መክፈታቸውን ጊዜያዊው የሀገር አስተዳደር ሚንስትር አርሰን አባኮቭ ገለጡ።