በፈረንሳይ የተገን ጠያቂዎች ይዞታ DW Amharic May 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ፈረንሳይ ከቀረቡላት ማመልከቻዎች የተቀበለችው ቁጥር ዝቅተኛ መሆኑ አስተችቷታል ። ከዚህ ሌላ ፈረንሳይ ተገን ጠያቂዎችን የምትይዝበት መንገድም ኢትዮጵያውያን ተገን ጠያቂዎችን አማሯል።