በአባይ ተፋሰስ ላይ የተካሄደ ዐውደ ጥናት DW Amharic May 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ብሉ ናይል በተባለው ተቋም አማካይነት በአባይ ላይ የተሰሩ ምርምሮችን በማሰባሰብ ተማራማሪዎችና ፖሊሲ አውጭዎችና መረጃውን የሚፈልጉ የተለያዩ አካላት እንዲያገኙት ለማስቀመጥ ተሞክሯል ።