«ሥነጥበብ ለፍቅርና ለአንድነት በስዊዘርላንድ» DW Amharic May 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጥበብ ሰው ስሜቱ ስስ ነው ይባላል። የጥበብ ሰው አብዛኛውን ጊዜ በአጠገቡ የሚከወኑ ነገሮችን እንደዋዛ ተመልክቶ አያልፋቸውም። በርን ስዊዘርላንድ ውስጥ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በእየሦስት ወሩ የሚያሰናዱትን የጥበብ እንቅስቃሴ እንመልከት።