ጆን ኬሪ በአዲስ አበባ DW Amharic May 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኬሪ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በቅርቡ የኢንተርኔት አምደኞችና ጋዜጠኞች መታሰራቸው እንዳሳሰባቸውም አስታወቀዋል ።