ኬሪ አዲስ አበባ ገቡ VOA Amharic April 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ በደቡብ ሱዳንና በማዕከላዊ አፍሪቃ ሬፐብሊክ ያለው አመፅ በሚቆምበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ የአፍሪቃ ጉብኝታቸውን ጀምረዋል።