የጆን ኬሪ ጉብኝት በአዲስ አበባ DW Amharic April 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዩናይትድ ስቴትስ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ለጉብኝት በዛሬዉ ዕለት አዲስ አበባ እንደሚገቡ እየተጠበቀ ነዉ። ኬሪ በጉብኝታቸዉ ወቅት በሁለቱ ሃገራት የጋራ ጉዳዮች ላይና በጎረቤት ሃገራት ሰላምና ፀጥታን በማስፈን ረገድ