ዘረኝነት በስፖርቱ ዓለም DW Amharic April 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሰሞኑን በስፖርቱ አካባቢ ዘረኝነት እየተንጸባረቀ ነዉ። በስፓኙ ታዋቂ ባርሴሎና የእግር ኳስ ቡድኑ ተጫዋች የሆነ ብራዚላዊዉ ዳኒ አልቬን ኳስ ሜዳ ዉስጥ የተወረወረበትን ሙዝ አንስቶ በመቅመስ ዘነኞቹን ተሳልቆባቸዋል።