የባየርን ሙኒክ እና ሪያል ማድሪድ የምሽቱ ግጥሚያ DW Amharic April 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በርካታ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች፤ በተለይ የባየርን ሙኒክ እና ሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ዛሬ ማታ ከቴሌቪዥን ፊት ለፊት አይጠፉም።