አፍሪቃ እና ወባ DW Amharic April 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዓለም የጤና ድርጅት የወባ በሽታ አፍሪቃ ዉስጥ በያንዳንዷ ደቂቃ አንድ ልጅ ትገድላለች ይላል። ጋዜጠኛ አንትየ ዲክሃንስ እንደምትለዉ ማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፑብሊክ ዉስጥ ወባ ዛሬም የበርካታ ሕፃናትን ሕይወት ከሚቀጥፉ በሽታዎች ግንባር ቀደሙ ነዉ።