የእሪታ ቀን ለሚያዚያ 26 በአስተዳደሩ እውቅና አገኘ – ሰነድ ይዘናል Abugida April 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአንድነት ፓርቲ የፊታችን ሚያዚያ 26 ቀን በአዲስ አበባ ሰልፍ እንደሚያደርግ ማሳወቁ ይታወቃል። መጋቢት 28፣ ሚያዚያ 5፣ ሚያዚያ 19 ሰልፍ ለማድረግ ጠይቆ ፣ አስተዳደሩ በተለያዩ ምክንያቶች እውቅና ለመስጠት ፍቃደኛ ባለመሆኑ ነበር አንድነት የሰልፉን ቀን ለሚያዚያ 26 ያስተላለፈው።