የዩክሬን ወቅታዊ ሁኔታ DW Amharic April 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዩክሬን የሰፈነው ውጥረት ተባብሶ ዛሬ ወደ ግጭት ተሸጋግሯል ። በዛሬው እለት የዩክሬን ወታደሮች ምሥራቅ ዩክሬን ከሚገኙት መፍቅሬ ሩስያ ኃይሎች ጋር ተጋጭተው ቢያንስ ሁለት ሚሊሽያዎችን መግደላቸውን መንግሥት አስታውቀዋል ።