የጠ/ሚንስትር ኃ/ማርያም ማብራሪያ DW Amharic April 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጠ/ሚንስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፤ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት፤ ዛሬ ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በመገኘት መንግሥታቸው ባለፉት ዘጠኝ ወራት ያከናወነውን የአቅድ አፈጻጸም ማቅረባቸውን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል።