የክትባት ሣምንት ተጀመረ VOA Amharic April 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የክትባት ሽፋን በማሳደግ ላይ ባለመውና ዛሬ በተጀመረው የዓለም ክትባት ሣምንት ዜጎች ሁሉ ተሣታፊ እንዲሆኑ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ለዝርዝሩ ፕሬዚዳንቱ በብሔራዊ ቤተመንግሥት የሰጡትን መግለጫ የተከታተለውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡