የደቡብ ሱዳን ውዝግብ DW Amharic April 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከ 60 በላይ ብሔር ብሔረ ሰቦች በሚኖሩባት በደቡብ ሱዳን ውጊያው ካለፉት አራት ወራት ወዲህ እንደቀጠለ ነው። የዲንካ ጎሣ ተወላጅ በሆኑት በፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር እና ከኑዌር ጎሣ በሚወለዱት በቀድሞው ምክትላቸው