የጥቁሮች ኑሮ ከአፓርታይድ 20 ዓመታት በኋላ DW Amharic April 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከ20 ዓመት በፊት በዘረኛው የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት ሥር በርካታ የሀገሪቱ ጥቁር ተወላጆች ሆምላንድ ተብሎ በሚጠራ መንደር እና አካባቢ ብቻ እንዲኖሩ ተደርገው ነበር።