የኢትዮጵያ የኃይል ምንጭ ስብጥር DW Amharic April 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ስምንተኛዉ የጀርመን አፍሪቃ የኃይል አቅርቦትና ፍላጎት መድረክ ባለፈዉ ሳምንት ከሚያዝያ 5 ቀን 2006ዓ,ም አንስቶ ለሶስት ቀናት ነበር በጀርመኗ ሰሜናዊ ግዛት ሃምበርግ ላይ የተካሄደዉ። የዚህ ዓመት የመድረኩ መሪ ቃል ለዘላቂ ጉድኝት አዲስ ኃይል የሚል ነበር።